In Stock

የወታደር ልጅ ነኝ

$14

Author: Shaleka Weynhareg Bekele

Category:

Description

የወታደር ልጅ ነኝ በሚል ርእስ የተደረስውን የግጥሞችና አጫጭር ልዞለዶች ስብስብ በተመስቦ› አነበብኩት ከድርሰቱ ዘላይ ታላት ቦታ በምስጣት ሻለታ ወይንሐረግ ዘቀለ መዓፉ ከወታደር ልጆነቷ ዛር የወታደርን ህይወት ናሪ- ስለምታውተው በመረጃ ላይ የተመስረተ እጡነታን የሚያሳይ ሆኖ ተመለከተኩት። በኢትዮጵያ ውስጥ ውትድርናንና ከውትድርና ውስጥ ደግሞ ኢትዮጵያን ለመመልከት የሚያስችል መፅሃፍም ነው:: በውትድርና አሳቤ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ሆና ሃገርን ለመታደግ ከውትድርና በላይ ከፊት የሚመጣ ምንም ሞያ የሌለ መሆኑን የወታደር ጋዜጠኛዋ መጽሃፍ በአንክሮ  ያሳስባል፡– አቀራረቡ እያዋዛ ቁምነገር ያስተላልፋል ውስጠ ወይራ በመሆኑ በአንአዝር ማንበብን ይጠይቃል።

ሃገር ስትነካ አምቢ አጓፈረኝ ብሎ መነሳትና ከድል በኃላ ደግሞ ክስተቶች ላይ የተመስረተ ቀልድ ቢጤም አለው፡፡ ለወታደር ልጆች የተሰጠው ‹‹የወታደር ልጅ ነኝ› ግጥም ልገሳው ለኔም በመሆነ  ጸሃፊዋን ጎንበስ ብዬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ፣ መፅፃፉ ወታደርና የወታደር ልጅ መሆን ምን ያህል ቤተሰባዊ ዋጋ እንደሚያስከፍል በጽሞና ይዳስሳ። በዚህ ጉዳይ ጥልቅ ጥናት ማድረግ ለሚፈልጉ ተመራማሪዎች ጥሩ መነሻና ማመሳከሪያ ሆኖ ማገልገል የሚችል መፅሃፍም ነው፣ በእውነቱ ልትበረታታ የሚገባት መኮንን ነች፣ በዚህ መፅፃፍ ላይ አስተያየት እንድሰጥ ስለተጋበዝኩ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

ዶክተር ኮማንደር ደመላሽ ካሳዬ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የወታደር ልጅ ነኝ”