In Stock

የስንብት ቀለማት

$20

የስንብት ቀለማት ስፍራን በምሳሌ ነድፎ ፤ በምስሎች ደንግጎ ፣ በፈገሮች ቆርጾ፣ በሐቲት ደረጃ እየተራቀቀ ጭምር ተመለከትነው። እንዲህ ባለ ምልዓትና ንቃት ሥፍራን መንደፍ… ለአገራችን ሥነ ጽሑፍ እጅግ እንግዳ ይመስለኛል።

Categories: ,

Description

የስንብት ቀለማት ስፍራን በምሳሌ ነድፎ ፤ በምስሎች ደንግጎ ፣ በፈገሮች ቆርጾ፣ በሐቲት ደረጃ እየተራቀቀ ጭምር ተመለከትነው። እንዲህ ባለ ምልዓትና ንቃት ሥፍራን መንደፍ… ለአገራችን ሥነ ጽሑፍ እጅግ እንግዳ ይመስለኛል።

…ጥቃትን ግን ሌላው ግለሰብ ሊመሰጥበት ቀርቶ ልብ የማይለውን ምስል ፣ እንቅስቃሴ ወይም የሆነ ድርጊት የአዳም ረታ ብዕር ሲፍቀው ፣ ሲያሻሸው የሚፈልቅለት ውበት አስቀያሚነት እስከ ፍፁም ንዝረት እስከ አስደንጋጭ ግርምት ይረቃል፤ አሳቦትና ምናባችን ይታመሳሉ። ለአዲስ ክስተት አሁንም እንበረግጋለን …

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የስንብት ቀለማት”