Description
የቼክ ሪፐብሊኩ ተወላጅ የዚህ መጽሐፍ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ቀደም ሲል ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ አገሮችን የጎበኙ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ በ1935 ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመምጣት ከንጉሰ ነገስቱ ፊት ቀርበው የኢትዮጵያን መኮንንነት ማዕረግ ከተሾሙ በኋላ የሰሜኑ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ለነበሩት ራስ ካሣ ኃይሉ የጦር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል። በዚሁ ወቅት በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጎን ሆነው ታግለዋል። መጽሐፉ፣ ሃበሽስካ ኦዴሳ (Habešská Odyssea) – የሃበሻ ጀብዱ፣ የዚያን የገበሬ ጦር ጀግንነት ለመዘከር የጻፉት ነው።
Reviews
There are no reviews yet.