Description
የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ፣ የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፕሬዝዳንት ! የፀረ-ኢፓርታይድ ትግል መሪ ኔልሰን ማንዴላ የዓለማችን ታላቅ የሥነ-ምግባር ምሳሌ አና የፖለቲካ መሪ ናቸው፡፡ ከፖለቲካዊ መነቃቃት ጀምሮ ፤! የሩብ ምዕተ ዓመት የአሥር ቤት ሕይወቱ! አንዲሁም ለድል የበቃበት የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ሁሉን – ዘር አቀፍ ምርጫ ታሪከ ተደምሮ የማንዴላን የሕይወት እርምጃ ትግል፥ ተግዳሮት፣ የሚታደስ ተስፋ አና ፍጹም ድል ያስነብባል፡፡
“ልብን ሰቅዞ የሚይዝ…. የክፋትና ጥላቻን ሥርዓት አንዲሁም ተሻጋሪ የመገፈስ ልዕልናን በጥምረት የሚተርከ.. የሐያኛው ከፍለ ዘመን አቻ የለሸ ስብዕና የተገለጸበት፡፡
(ማይክል ካ . ዊንስተን – ‘ዋሽንግተን ፖስት’)
Reviews
There are no reviews yet.