Showing the single result
-
አንድሮሜዳ
$17ሁለቱም የዚህ መፅሀፍ አዘጋጆች ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ በሙያቸው ፤ በእውቀታቸው አንቱ የተባሉ በመሆናቸውና ረጅም ጊዜ ወስደው የሰሩት ድንቅ ስራ በመሆኑ የዚህ መፅሀፍ አንባቢያን በታሪክ ወደኋላ በመመለስ ያባቶቻችንን የታላቅነት ደረጃ ማየት እንዲችሉና አለም በጊዜያችን የደረሰበትን የስነ ፈለክ ሳይንስን በትክክል እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል።
ጌታቸው መኮንን መንግስቴ (ዶ/ር)